#450

ሀብታምሽ ተርቦ፤ ድሃሽ ጠገበና፤
ቁንጣን አስጨነቀው፤ ረሀብ ተራበና፤
ራብ የራበው ሀገር፤ አመል የቀረበት፤
ያለፈ ይመስለዋል፤ ሽሮ ያሻረ ለ’ት።

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top