#449

በ’ውኔም በሕልሜም፤ ከሆንሽብኝ አንቺ፤
በውኔ አግብቼሽ፤ በ’ልሜ እንድትፈቺ፤
አንቺ ልጅ ሕልሜ ሆይ፤ ሕልም እንደፈቺው ነው፤
ያገቡሽ ይፍቱልኝ፤ ሕልሙ’ማ የኔ ነው፡፡

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top