#442

የእግዜር የአላህ ፓርቲ፤ መግደል አልቀደሰ፤
ምሁር ዒላማውን፤ አጥንቶ አልጨረሰ፤
አዝመራው ገና ነው፣ ሰው መች ታረሰ፤
ም’መን ቸኮለብኝ፤ ዘፍኖ እያለቀሰ፡፡

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top