#441

ታነባለህ ወይም ታነባለህ
ጠብቀህ ትላላለህ፤ ላልተህ ትጠብቃለህ
ብታውቅም ባታውቅም፤ እንባና ንባብ ነህ::
ከተማ ነው አገርህ፤ አንተም ባላገር ነህ::

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top