#443

በግና ቀበሮ፤ ልዩነት ሊያጠሩ፤
የሰላም ጉባኤን፤ ቀበሮዎች ጠሩ፡፡
መገኘት ባይችሉም፤ ሳይወጡ ከበረት፤
በጎች አደነቁ፤ የቀበሮን ጥረት፡፡

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top