
ዕድሜ ቆሞ ቆሜ ሳስበው ወይም ያሰቡት ሲመስለኝ ይገርመኛል።
ዋሽንግተን ውስጥ የምሽት ዳንኪራ ቤት የሚያዘወትር አንድ ወዳጄ ቀልደኛ ብጤ ነው። ‹‹እኛ እኮ ማታ ማታ ስንወጣ ስፒል ከኪሳችን አይለየንም›› አለኝ።
“ለምን?” አልኩት።
‹‹ምክንያቱም የሴት ጓደኛ ከፈለግክ፤ መጀመሪያ ቀስ ብለህ መቀመጫዋን በስፒል ጠቅ ታደርጋታለህ።››
‹‹እንዴ ለምን?››
‹‹ስፒሉ ከተሰማት መቀመጫው የእውነት ነው፣ ካልተሰማት ግን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (ኤ.አይ) ነው›› አለኝ።
Subscribe to Ledesta
New writing in your inbox. English and Amharic.