በማናኗር አጀብኩ፤ በአንክሮ አጨብጭቤ፤
ያለፉ ቀን አዘንኩ፤ ማለፍ ተገንዝቤ።
ብኖርም ቢኖሩም፤ ብናልፍ እና ቢያልፉም፤
ተድላና ኀዘኖች፤ ከህይወት አያልፉም።
Subscribe to Ledesta
New writing in your inbox. English and Amharic.
በማናኗር አጀብኩ፤ በአንክሮ አጨብጭቤ፤
ያለፉ ቀን አዘንኩ፤ ማለፍ ተገንዝቤ።
ብኖርም ቢኖሩም፤ ብናልፍ እና ቢያልፉም፤
ተድላና ኀዘኖች፤ ከህይወት አያልፉም።
New writing in your inbox. English and Amharic.