#427

እንኳንስ በቤቴ፤ ባ’ገርና ምድሩ፤
ሰው እያስደነቀኝ፤ ከሰው ጋር መኖሩ፤
ሰው ሌላውን ችሎ፤ ሰው አምኖ ማደሩ፤
ራሴን ስችለው ነው፤ የገባኝ ምስጢሩ።

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top