#425

ውስጤ አደገደገ፤ ዓይኔን ሰበርኩላት፤
በመምሰሏ ብቻ፤ መሆንን ሰጠኋት፤
ውበት ፍስሐ ናት፤ አልኩኝ ተቀኝቼ፤
አብባ ‘ምትረግፍ፤ ጽጌረዳ አይቼ።

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top