#417

የፈሩት እንዲደርስ፤ የጠሉት እንዲወርስ፤
ተረቱ ይፈጸም፤ የፈረሰው ይፍረስ፤
ደፍርሶ እንዲጠራ፤ ቀሪው እንዲፈጸም፤
ነገራችን ሁሉ፤ ይሁን ይውደም ይውደም።

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top