#416

ጨለማውም አልፎ፤ እኔም ትንሽ እንዳርፍ፤
ሌሊቱን ተኝቼ፤ ንጋቱን ነቅቼ፤
ይህን ደጋግሜ፤ ሞቼ ተነስቼ፤
ሲታክተኝ ቀረሁ፤ ሳልነቃ ቀርቼ፤

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top