#415

ዝምታ ዝም አለኝ፤ እኔ መች ቻልኩበት፤
ዐይኔም ብዙ አላየኝ፤ ስጨፋፍንበት፤
መገረም ገረመኝ፤ እሱ ነው የተሻለኝ፤
ኀዘንና ደስታን፤ እያቸው እያለኝ።

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top