#418

ሰውን እሸሽ ብዬ፤ ‘ራሴን ባወራው፤
ራሴም ሰልችቶት፤ ለብቻዬ አወጋሁ፤
ማንም በሌለበት፤ እኔው ተገኝቼ፤
ራሴ ‘ንኳን ዝም አለኝ፤ በ’ሱ ተገምቼ፡፡

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top