አንተኑ የሆኑ፤ በዚያች ምድር አሉ፤
ነበሩ ከጥንትም፤ ነገም ይኖራሉ፤
ቅብብሎሽ ሳለህ፤ ነገሩ ቢገባህ፤
ባ’ንተ እየገቡብህ፤ አንተን ምን አገባህ?
Subscribe to Ledesta
New writing in your inbox. English and Amharic.
አንተኑ የሆኑ፤ በዚያች ምድር አሉ፤
ነበሩ ከጥንትም፤ ነገም ይኖራሉ፤
ቅብብሎሽ ሳለህ፤ ነገሩ ቢገባህ፤
ባ’ንተ እየገቡብህ፤ አንተን ምን አገባህ?
New writing in your inbox. English and Amharic.