ምን ሁኖ በደለ፤ ምን ሁኖ ገደለ፤
ምን ነካብኝ ልጄን፤ እርሱም ካልተባለ፤
አንድ ሀገር አይኖርም፤ በማን ይለቀሳል፤
ሟች ገዳይ ይሆናል፤ ወዴት ይደረሳል።
Subscribe to Ledesta
New writing in your inbox. English and Amharic.
ምን ሁኖ በደለ፤ ምን ሁኖ ገደለ፤
ምን ነካብኝ ልጄን፤ እርሱም ካልተባለ፤
አንድ ሀገር አይኖርም፤ በማን ይለቀሳል፤
ሟች ገዳይ ይሆናል፤ ወዴት ይደረሳል።
New writing in your inbox. English and Amharic.