ሰው መሆን ያልበቃው፤ መጉደል ያልጠረቃ፤
ስንት አለ ጎዶሎ፤ ስንት አለ ባዶ ዕቃ፤
ክፋት ሞልቶ ቤቱ፤ የማነው ገብጋባ፤
ሌባን ክፋት ሊሰርቅ፤ ሌባ ቤት የገባ፡፡
Subscribe to Ledesta
New writing in your inbox. English and Amharic.
ሰው መሆን ያልበቃው፤ መጉደል ያልጠረቃ፤
ስንት አለ ጎዶሎ፤ ስንት አለ ባዶ ዕቃ፤
ክፋት ሞልቶ ቤቱ፤ የማነው ገብጋባ፤
ሌባን ክፋት ሊሰርቅ፤ ሌባ ቤት የገባ፡፡
New writing in your inbox. English and Amharic.