ለ’ኔ በተነሳ፤ እኔ እየሞትኩለት፤
ለቆጡ ዘላለም፤ ምድርን የጣልኩለት፤
ሞቶልኝ ሲነሳ፤ አስነሳኝ እያልኩኝ፤
ጌታን ባሪያ ሆኜ፤ ምኑን ተቀበልኩኝ።
Subscribe to Ledesta
New writing in your inbox. English and Amharic.
ለ’ኔ በተነሳ፤ እኔ እየሞትኩለት፤
ለቆጡ ዘላለም፤ ምድርን የጣልኩለት፤
ሞቶልኝ ሲነሳ፤ አስነሳኝ እያልኩኝ፤
ጌታን ባሪያ ሆኜ፤ ምኑን ተቀበልኩኝ።
New writing in your inbox. English and Amharic.