#401

የሕይወት ትርጉሟን፤ ስታድን ልትፈታ
ቡናና ማኪያቶ፤ ሳቅና ፈገግታ፤
ከወዳጅ ከዘመድ፤ ሞቅ ያለች ጨዋታ፤
ያቺው ትሆን እንዴ፤ ተስፋ ሳትሆን ደስታ።

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top