#400

እኔን ሰው ነህ ብሎ፤ ፈጥሮ ተጸጸተ፤
እኔን ሰው አድርጎ፤ በመስቀሉ ሞተ፤
አብና ወልድ ሁነው፤ በኔ ተለያይተው፤
ባንዱ’ማ እኖራለሁ፤ ባንዱ ነው ‘ምሞተው፡፡

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top