ራሰ በራ ሆንኩ፣ ቅሌ ተጋለጠ፤
ሽበት አስፈራራኝ፣ ውስጤ ተመለጠ።
ህይወት ይኸው ነው አሉ፣ ኖረሃል ተባልኩኝ፤
ትዝታን ዘንግቼ፣ ትንቢት አስታወስኩኝ።
Subscribe to Ledesta
New writing in your inbox. English and Amharic.
ራሰ በራ ሆንኩ፣ ቅሌ ተጋለጠ፤
ሽበት አስፈራራኝ፣ ውስጤ ተመለጠ።
ህይወት ይኸው ነው አሉ፣ ኖረሃል ተባልኩኝ፤
ትዝታን ዘንግቼ፣ ትንቢት አስታወስኩኝ።
New writing in your inbox. English and Amharic.