ሰው ቀይራ ለብሳ፤ ወዲያው እምትቀይር፤
አርጅታ እማታረጅ፤ አድፋ እንኳ ሽቅርቅር፤
አበባ ናት አዲስ፤ አበባ ናት ሀገር፤
ጠውልጋ እምትፈካ፤ ጨልማ እምታምር!
Subscribe to Ledesta
New writing in your inbox. English and Amharic.
ሰው ቀይራ ለብሳ፤ ወዲያው እምትቀይር፤
አርጅታ እማታረጅ፤ አድፋ እንኳ ሽቅርቅር፤
አበባ ናት አዲስ፤ አበባ ናት ሀገር፤
ጠውልጋ እምትፈካ፤ ጨልማ እምታምር!
New writing in your inbox. English and Amharic.