መመኪያህን ሁሉ…! ብሎ አሳሰበና
ሀገሬን ተወልኝ፤ ሰውን ነጠቀና፤
ሰዎቼን ይመልስ፤ ሀገሬን ይውሰዳት፤
በሷና ለሷ ነው፤ ሟች- ገዳይ የጎዳት፡፡
Subscribe to Ledesta
New writing in your inbox. English and Amharic.
መመኪያህን ሁሉ…! ብሎ አሳሰበና
ሀገሬን ተወልኝ፤ ሰውን ነጠቀና፤
ሰዎቼን ይመልስ፤ ሀገሬን ይውሰዳት፤
በሷና ለሷ ነው፤ ሟች- ገዳይ የጎዳት፡፡
New writing in your inbox. English and Amharic.