#434

እነዚህ ፈረንጆች፤ እንደምን በለጡኝ፤
3ሺ ዘመን ውስጥ፤ እንዴት አመለጡኝ፤
በታሪክ ቀድሜ፤ በተስፋ ቀደሙ፤
በነሱ በሽታ፤ እኔን አስታመሙ።

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top