በመሆኑ ሆነ – ፈጠረው ተፈጥሮ፤
ባ’ይነቱ ተለየ፤ በዘሩ ተቆጥሮ፤
አልቻለም ሌላውን፤ ሁኖ መፈጠሩን፤
መሆን ፍርጃ ሆኖ፤ ይበላል አሳሩን።
Subscribe to Ledesta
New writing in your inbox. English and Amharic.
በመሆኑ ሆነ – ፈጠረው ተፈጥሮ፤
ባ’ይነቱ ተለየ፤ በዘሩ ተቆጥሮ፤
አልቻለም ሌላውን፤ ሁኖ መፈጠሩን፤
መሆን ፍርጃ ሆኖ፤ ይበላል አሳሩን።
New writing in your inbox. English and Amharic.