#431

ባይጻፍ ቢቀርስ፤ አይባልም ጽሑፍ፤
ልክፍት ነው ምጡ፤ አስካሪ አስለፍልፍ፤
አውቃለሁ ያስብላል፤ ሀሳብ ያባብላል፤
አስመልሰው ሲያዩት፤ በጣም ያሳፍራል፡፡

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top