#430

ደጋግሞ ደጋግሞ፤ የሰው ሞት ካልገባኝ፤
ደርሶ እስክሞት ድረስ፤ እኔ ምን አገባኝ፤
ሞት ይቀር ይሆናል፤ ትንሳኤ ሳይመጣ፤
ይልቅ አንሱ ዋንጫ፤ የደስ ደስ እንጠጣ!

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top