ነበረኝ ተራራ፤ ንጄ ማሻግረው፤
ሕዝቤንም ሰብስቤ፤ ራ’ይ የምነግረው፤
ሌሊቱን ስወጥን፤ ሕልሜን አስፋፍቼ፤
ኢምንት ሆኜ ነቃሁ፤ ሁሉን ቻይ ተኝቼ፡፡
Subscribe to Ledesta
New writing in your inbox. English and Amharic.
ነበረኝ ተራራ፤ ንጄ ማሻግረው፤
ሕዝቤንም ሰብስቤ፤ ራ’ይ የምነግረው፤
ሌሊቱን ስወጥን፤ ሕልሜን አስፋፍቼ፤
ኢምንት ሆኜ ነቃሁ፤ ሁሉን ቻይ ተኝቼ፡፡
New writing in your inbox. English and Amharic.