በምኗ ደግማኝ ነው፤ ያስደነገጠችኝ፤
እሷ እንደ ፃፈችኝ፤ የገላለጠችኝ፤
ገፅ ሆኜ ተገለጥኩ፤ ገመናዬ ወጣ፤
ትዝታ ነበረ፤ ትንቢት ሆኖ መጣ።
Subscribe to Ledesta
New writing in your inbox. English and Amharic.
በምኗ ደግማኝ ነው፤ ያስደነገጠችኝ፤
እሷ እንደ ፃፈችኝ፤ የገላለጠችኝ፤
ገፅ ሆኜ ተገለጥኩ፤ ገመናዬ ወጣ፤
ትዝታ ነበረ፤ ትንቢት ሆኖ መጣ።
New writing in your inbox. English and Amharic.