ዞሮ’ማ ካልመጣ፤ መች ተፈራረቀ፤
ትንፋሽ ወሰደ እንጂ፤ አልፎም አላለቀ፤
ሁሉም ነገር ያልፋል፤ ብለው ሲናገሩ፤
የ’ኔን ማለፍ እንጂ፤ መች ገባኝ ነገሩ።
Subscribe to Ledesta
New writing in your inbox. English and Amharic.
ዞሮ’ማ ካልመጣ፤ መች ተፈራረቀ፤
ትንፋሽ ወሰደ እንጂ፤ አልፎም አላለቀ፤
ሁሉም ነገር ያልፋል፤ ብለው ሲናገሩ፤
የ’ኔን ማለፍ እንጂ፤ መች ገባኝ ነገሩ።
New writing in your inbox. English and Amharic.