#411

ሀገር ልብስ ወለቀ፤ ያ’በሻ አልሆን ብሎ፤
ሰው እርቃኑን ቆመ፤ ማንነቱን ጥሎ፤
ሀበሻ ኩሩ ነው፤ አይለብስም የሌላ፤
ከራሱ ሰው እንጂ፤ ከሌላም አይበላ።

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top