#408

መጣፍ ልጠብ ብሎ፤ ደርሶ የተቀናጣ፤
አሳ በመጎርጎር፤ ዘንዶን እያወጣ፤
‹‹ማለት›› ምን ማለት ነው?፤ ማለትን ካመጣ፤
ጠያቂ ይረገም፤ በማወቅ ይቀጣ።

“እውነትን አጥብቀው የሚሹ ሰዎች እንዲያገኙአት የተረገሙ ናቸው።” እንዲል

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top