#407

ይቀለብ አርበኛ፤ አይትከል አይንቀል፤
ወፍዘራሽ ነው ጀግና፤ በየዱሩ ይብቀል።
ችግኝ ትከል ይላል፤ ጫካው መች አነሰ፤
ማን ሰርቶ ይበላል፤ ዱር እያነገሰ።

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top