የኔ ሕዝብ ረኀብ፤ ምነው አጣ ለዛ፤
ሰው እንደ መቀነስ፤ ሕዝብን እሚያበዛ፤
እሚቀመስ ጠፍቶ፤ ሲባል ያው አለቀ፤
ይህ ሀገር ምስጢር ነው፤ ሞቱን የት ደበቀ?
Subscribe to Ledesta
New writing in your inbox. English and Amharic.
የኔ ሕዝብ ረኀብ፤ ምነው አጣ ለዛ፤
ሰው እንደ መቀነስ፤ ሕዝብን እሚያበዛ፤
እሚቀመስ ጠፍቶ፤ ሲባል ያው አለቀ፤
ይህ ሀገር ምስጢር ነው፤ ሞቱን የት ደበቀ?
New writing in your inbox. English and Amharic.