#402

አንጎራጉሮ ሲሄድ፤ ደስታን እያዘነ
ስንቱን አስለቀሰ፤ እሱ እየዘፈነ፤
ላልኖረበት ዘመን፤ ትዝታ እየሆነ፤
በዚች አጭር እድሜው፤ የዘላለም ሆነ።

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top