ደረጀ ደስታ በጭቃ ቤት ውስጥ ፒያኖ ሲጫወት፣ እሳት እየነደደ

የሚደመጡ

ማድመጥም ማንበብ ነው

ለደስታ · መግቢያ

📡 የለደስታ ፖድካስት በቅርቡ ይከፈታል

“ጽሁፍ በጆሮ ይገባል።”

ለደስታን ያድምጡ!

ለደስታ፣ የደረጀ ደስታን የስነጽሁፍ ሥራዎች፣ ለዐይን ንባብ ብቻ ሳይሆን ለጆሮም አስማምቶ ያቀርባል። እንደ የሥራዎቹ ጽሁፎቹ በአማርኛም ሆነ በእንግሊዝኛ፣ በተለያዩ ድምጾች ይነባበሉ። ከጸሀፊው በተጨማሪ፣ በኤአይ የተቀናበሩ አንባቢዎችም ለጆሮ ጣዕም እንዲሰጡ ተባብረዋል።

ጽሁፍ በጆሮ ይገባል። ያድምጡ!

Scroll to Top