እኔ ብቻ ብለው፤ ባይለው ሌላ ሰው፤
እኔ ብቻ ብወድ፤ ፍቅርን ብቀድሰው፤
አቤት በገለጽኩት፤ በራሴ ብቻ ቃል፤
እንኳንስ ለፍቅሬ፤ ለዓለም ይበቃል!
Subscribe to Ledesta
New writing in your inbox. English and Amharic.
እኔ ብቻ ብለው፤ ባይለው ሌላ ሰው፤
እኔ ብቻ ብወድ፤ ፍቅርን ብቀድሰው፤
አቤት በገለጽኩት፤ በራሴ ብቻ ቃል፤
እንኳንስ ለፍቅሬ፤ ለዓለም ይበቃል!
New writing in your inbox. English and Amharic.