#446

ዥንጉርጉር ነብር ናት፤ ብዙ ህብር ያላት፤
ተዋልዶ ተራብቶ፤ የተቀየጠባት፤
እያሉኝ ቆይተው፤ የጠራን ነን ያሉት፤
አደፈራረሱኝ፤ እሷን ያልመሰሉት።

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top