ሀገር ሰው አይደለች፤ ወይ አትቀየማት፤
ዋጋም አላት ብለህ፤ ወስደህም አትሸጣት፤
ግን እኮ ገበያዋ፤ ዋጋ ሳይኖራት ነው፤
ግብፅ እንኳ ምትሻት፤ አንተ ስትጥላት ነው።
Subscribe to Ledesta
New writing in your inbox. English and Amharic.
ሀገር ሰው አይደለች፤ ወይ አትቀየማት፤
ዋጋም አላት ብለህ፤ ወስደህም አትሸጣት፤
ግን እኮ ገበያዋ፤ ዋጋ ሳይኖራት ነው፤
ግብፅ እንኳ ምትሻት፤ አንተ ስትጥላት ነው።
New writing in your inbox. English and Amharic.