#439

አንዱ ባንዱ አመፀ፤ ጦር ተርመሰመሰ፤
ላይ ታች፤ ግራ ቀኙ፤ ተተረማመሰ፤
የመፍትሄው ብዛት፤ ችግሩን ቆለለው፤
መድሃኒቱ በዝቶ፤ ሞት እንዲህ ቀለለው።

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top