#438

የስበት ሕግ ነው፤ ያፈቀረ ይወድቃል፤
መወለድ ለመሞት፤ መጀመር ያበቃል፤
ለፍቅር ጥሩ ነው፤ ነፍስ እያለች መውድቅ፤
ያረገች እንደሆን፤ አይቻልም ማወቅ።

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top