#429

እኔ እኮ ነኝ እኔ፣ ማን መሰልኩት ራሴን፤
ቂቅ ያለው ትዝብቴ፤ የሚያወልቀው ልብሴን፤
ኅሊና አጊጦ፤ ነፍሴ መራቆቱ፤
ራሴን የት በልጦት ነው፤ ራሴ መቆጣቱ?

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top