#423

ፀሓይ አንቀላፍታ፤ ጨረቃም ተኝታ፤
በድቅድቅ ጨለማው፤ ባበራሽው ማታ፤
ብርሃን ይሁን አለ፤ ዓይኖችሽ አበሩ፤
ስጋሽና ነፍሴ፤ ተቃቅፈው አደሩ፡፡

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top