ማር እንኳ እንዳይበዛ፤ ምሬት ያሰጋዋል፤
መጣፈጡ እንዲመር፤ በልክ ያደርገዋል፤
ዝም ብለህ ተመስገን፤ ባይሆንም አሜን በል፤
አንተ ምን ቸገረህ፤ ባይሰጥም ተቀበል።
Subscribe to Ledesta
New writing in your inbox. English and Amharic.
ማር እንኳ እንዳይበዛ፤ ምሬት ያሰጋዋል፤
መጣፈጡ እንዲመር፤ በልክ ያደርገዋል፤
ዝም ብለህ ተመስገን፤ ባይሆንም አሜን በል፤
አንተ ምን ቸገረህ፤ ባይሰጥም ተቀበል።
New writing in your inbox. English and Amharic.