መቀየም ጣፋጭነው፤ ማስቀየም ነው መጥፎ፤
በጸጸት ይገድላል፤ በመብሰክሰክ ገርፎ።
እኔን ያሳመሙ፤ አንቱ እንዴት ከረሙ፤
ትናንት በሰራሁት፤ ዛሬ አይቀየሙ።
Subscribe to Ledesta
New writing in your inbox. English and Amharic.
መቀየም ጣፋጭነው፤ ማስቀየም ነው መጥፎ፤
በጸጸት ይገድላል፤ በመብሰክሰክ ገርፎ።
እኔን ያሳመሙ፤ አንቱ እንዴት ከረሙ፤
ትናንት በሰራሁት፤ ዛሬ አይቀየሙ።
New writing in your inbox. English and Amharic.