#420

ኀዘንም እንባ ነው፤ ደስታም ያስለቅሳል፤
ድል ያ’ረጉት ወንድም፤ ገድለውት ይገድላል፤
ደም ቅዳ ደም መልስ፤ አፈራርቀህ አልቅስ፤
አፈርን በአፈር፤ በአፈር ላይ አልብስ።

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top