#410

አብሮ መኖር ከባድ፤ መለያየት መጥፎ፤
ናፍቆትህ ሲጠራህ፤ መሰልችትህ አልፎ፤
ለብቻህ አትኖር፤ ሳትሞት ሳትገድል፤
መውደድ ከንቱ ነበር፤ ጥላቻ ቢጎድል።

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top