#409

አልከፈሉም እንጂ፤ አገርስ ገዝተዋል፤
ገንዘብ ባያገኙም፤ የሸጡም ሸጠዋል፤
ማን እንደ ከሰረ፤ ማን እንደ ከበረ፤
ሲያሰላው ይኖራል፤ መጭና የነበረ፡፡

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top