#405

በመኖር ለጠፉ፤ በስኬት ለለፉ፤
በትርፍ ለከሰሩ- በመጽደቅ ለከፉ
ሳይነጋ ላደሩ – ማግኘት ላሳጣቸው
(ላለው ይጨመርለት) እግዚአብሔር ይስጣቸው፡፡

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top