#404

ሁሉም ሲመራ’ማ፤ ወዴትም መንገድ ነው፤
አቅጣጫ መጠየቅ፤ መሪ ሳይበዛ ነው።
የዚያች አገር ግፏ፤ መች ሆነ አመራር፤
መሪ ራሱ መሆን፤ ድፍረት ነው የስካር፡፡

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top