#403

እጄን አልዘረጋ፤ ኢትዮጵያን አይደለሁ፤
እንኳን ለሰማዩ፤ በምድር አጥሮ እያየሁ፤
ዕድሜና እጅ አንሶ፤ ማሰቢያው ጠጥሮ፤
ከዝንታለ’ም አይሰጥ፤ ዘንድሮን ቆንጥሮ።

Subscribe to Ledesta

New writing in your inbox. English and Amharic.

Support Ledesta

Or contribute directly to sustain the publication.

Donate
አጋራ
Scroll to Top